ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አራሽም ቢሆን፥ እረኛም ቢሆን፥ በምድረ በዳ ተቀምጦ ምድርን በማረስ የሚደክም ምንደኛም ቢሆን፦ ያገኘችውን ያችን አስጨናቂ መከራ ታግሦአልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚያ የወደቀ ማንም ሰው ቢሆን፥ ካረፈበት ቦታ ተጣብቆ መዝጊያ በሌለው በዚህ እስር ቤት ይማቅቃል። ምዕራፉን ተመልከት |