ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእውነት ሊታገሡአት ከማይቻል ከሲኦል ጕድጓድ የወጣች ያች ሊታገሡአት የማይቻል ሌሊት እነርሱን በሸፈነቻቸው ጊዜ ያችን ቀን ተኝተው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአእምሮህ ላይ ያለህ መተማመን ከቀነሰ፥ የጭንቀትህን ምክንያት አለማወቅህ የበለጠ አሳሳቢ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |