ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥቂት ወይም ጐደሎ የልቡና ጥርጥር ብትኖርም ባለማወቅ ነው፥ በስንፍናም ነው፥ ለፍርድም መንገድ የምትሰጥ ናት ተብላ ትታሰባለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ፍርሃት የአእምሮ እርዳታ መቋረጥ ከመሆን ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም፤ ምዕራፉን ተመልከት |