ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የክፉ ሰው ሥራው የሚያስመሰክርበትና የሚያስፈርድበት ዐመፅ ነው፥ ሁልጊዜም እየታወቀውና ዕውቀት ባለው ሕሊና እየተመለከተ ክፉና ጠማማ ሥራን ይቀበላል፥ ይሠራልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሊያመልጡት የማይችሉትን ነጻውን አየር እንኳን ለማየት አሻፈረን ብለው፥ በፍርናት ተቆራምደው ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከት |