ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሰው ግን በክፉ ይገድላል፥ ነፍስ ከሥጋ ከተለየ በኋላ አይመለስም፥ የተለየች ነፍስም አትመለስም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከጥላቻ የተነሣ ሰው ሊገድል ይችላል፤ የሄደውን መንፈስ ወይም ሲኦል የተረከበቻትን ነፍስ ግን ፈጽሞ ሊመልስ አይችልም። ምዕራፉን ተመልከት |