ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሕግህን ለማሰብ ይህን ቀምሰዋልና፥ በጽኑ ዝንጋዔም እንዳይወድቁ፥ ተአምራትህንም ከማሰብ ወጥተው በሌላ ሥራና መከራ እንዳይወድቁ ፈጥነው ዳኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንድ ንድፊያ፥ ፈጥኖ ይድናል፤ ቃልህን ግን እንዳይዘነጉ ያደርጋቸዋል፤ በመርሳት ባሕር ሰጥመው ደግነትህ እንዳይጓደልባቸው ያነቃቃቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |