ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በልጆችህ ግን መርዝ ያለው የእባቦች ጥርስ በታዘዘ ጊዜ አልጐዳቸውም፥ ቸርነትህ መጥቶ አድኖአቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያንተ ልጆች ግን የመርዘኞች አበቦች ጥርሶች እንኳ ሊጥሏቸው አልቻሉም፤ ይህም የሆነው በምሕረትህ ረዳትነት በመዳናቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |