ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእነዚህም መልካቸው እነርሱን ወደ መመኘት ይመጣ ዘንድ አላዋቂን ሰው ይስበዋል፤ ነፍስና መንቀሳቀስ የሌለው ምውት ጣዖትንም ያስወድደዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሞኞችን በሚያማልሉ ግዑዝና ትንፋሽ አልባ ምስሎችም አልተታለልንም። ምዕራፉን ተመልከት |