ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሁሉም አላዋቂዎችና ጐስቋሎች ናቸው፥ ሁሉም ከተማረኩ ወገኖች ተለይተው ሙታን ናቸው፥ በእርሱ የታሰሩም ሰዎች ከሕፃናት ሰውነት ይልቅ ስንፍናን ያበዛሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የመጨረሻዎቹ ሞኞች ከሕጻን ልጅ ነፍስም በበለጠ ሊታዘንላቸው የሚገቡ፥ የሕዝብ ጠላቶችና ባንድ ወቅት በአምባገነንነት ይጨቁናቸው የነበሩት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |