ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስሕተታቸውንም ያላወቁ ሰዎች በአምልኮታቸው ጸኑ። የጥበበኛውንም ክብር ወደ ጣዖት አምልኮ መለሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ገዢውን የማያውቁት ሰዎች እንኳን፥ በሠዓሊው ጥልቅ ስሜት በመገፋፋት፥ ለእርሱ ያላቸው አክብሬት እንዲስፋፋ ተደርጓል። ምዕራፉን ተመልከት |