ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለዚህም በአሕዛብ ጣዖታት ምርመራ ይደረጋል። ፍጥረትን ለማጥፋት ለሰዎችም ነፍሳት መሰናክል፥ ለአላዋቂዎች ሰዎች እግሮችም ወጥመድ ሆኖ ተሠርትዋልና፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በእግዚአብሔር ፍጥረት ውስጥ አስጸያፊ፥ ለሰዎች ነፍስ ሐፍረት፥ ማስተዋል ለጐደላቸው ሰዎች እግሮችም ወጥመድ ሆነዋልና፥ ከዚህም የተነሣ የአሕዛብ ጣኦቶች እንኳን መጎብኘታቸው የማይቀር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |