ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዳግመኛም ሰው በክፉ የባሕር ማዕበል መካከል ይሄድ ዘንድ ወድዶ በመርከብ ላይ በወጣ ጊዜ ከምትሸከመው ከመርከቢቱ፥ ከሚዋረደውና ከሚደክመው እንጨት ይለምናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እንደዚሁም ደግሞ ሞገደኛዉን የባሕር ማዕበል በመርከብ ለመሻገር የሚዘጋጅ ሰው፥ እርሱን ከተሸከመችው መርከብ እጅጉን ላነሰ የእንጨት ቁራጭ ልመናዉን ያቀርባል፤ ምዕራፉን ተመልከት |