ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከኀይላቸውና ከሥራቸው የተነሣ ከተደነቁስ የፈጠራቸው እርሱ ፈጽሞ ኀያል እንደ ሆነ ያስተውሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በኃይላቸውና በጉልበታቸውም ተማርከው ከሆነ፥ እነርሱን የፈጠረው ደግሞ ምን ያህል ኃያል እንደሆነ ይግባቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |