ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለ ፈውስ ወደ በሽተኛው ይለምናል፥ ስለ ሕይወትም መዋቲውን ይለምናል፥ ስለ ርዳታም መርዳት ወደማይችለው ደካማ ይማልዳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሕይወትን ከበድን፥ ችሮታን ከሰው ከማይውለው፥ ስለ ጉዞ በእግሩ እንኳ መጠቀም ከማይችል፥ ምዕራፉን ተመልከት |