ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእርሱም የሚገባ የውቅር ቤት ይሠራል፤ በሠራለት ቦታም ያኖረዋል፥ ከግድግዳውም አስጠግቶ በብረት ይቸነክረዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቀጥሎም ለእርሱ የሚስማማ ቤት ይሠራለታል፤ ወደ ግድግዳው ያሰጠጋዋል፥ በብረት ቸንክሮም ያቆመዋል። ምዕራፉን ተመልከት |