ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን ሰውን ይቅር እንደምትል እነርሱንም ይቅር አልኻቸው፤ እነርሱንም ጥቂት በጥቂት እንዲያጠፉ ከሠራዊትህ አስቀድሞ የትንኝ ወራሪን ላክህባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነኚህንም እንኳ ሰዎች በመሆናቸው ራራኽላቸው፤ ከሠራዊትህ ፊት ፊት ተርቦችን በመላክ ጥቂት በጥቂት አጠፋሃቸው። ምዕራፉን ተመልከት |