ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ይህም የእግዚአብሔር ልጆች ከሀገሩ ሁሉ በአንተ ዘንድ የከበረች ለእነርሱ የምትገባ ሀገርን ይይዙ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከሁሉም በላይ የምትወዳት ይህች መሬትም የእግዚአብሔርን ልጆች ታስተናግድ ዘንድ ፈቀድህ። ምዕራፉን ተመልከት |