ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከማንም ዘንድ ረዳት የሌላቸው ሰዎችንም ይገድላሉ፥ በአባቶቻችንም እጅ ታጠፋቸው ዘንድ ወደድህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኒያ ራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ሕፃናትን የሚገድሉ ወላጆች፥ በአባቶቻችን እጅ ይጠፉ ዘንድ ፈረድህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |