ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በቍጣው ተግሣጽ ካልተመለሱ የጻድቅ እግዚአብሔር የፍርዱን እንጀራ ይቅመሱ፤ እነርሱ ባገኛቸው መከራ አንጐራጕረዋልና፥ ቸልም ብለዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከተሳልቆው ተግሣጽ ያልተማሩ ግን የእግዚአብሔርን ታላቅ ፍርድ በቶሎ ይቀበላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |