ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም ምክንያት እንደሌላቸው ሕፃናት ስለሆኑ እንደ ዋዛቸው መጠን ፍርድን በእነርሱ ላይ አመጣህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንተም ምንም እንደማያውቁ ሕፃናት የሰው መሳቂያ በማድረግ ቀጣሃቸው። ምዕራፉን ተመልከት |