ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጠላቶቻቸው ዘንድ ያሉ የተዋረዱ ከብቶችን አማልክት እያሉ ብዙ ዘመን በስሕተት ጐዳና ተጐድተዋልና፥ ዕውቀት እንደሌላቸው ልጆችም ሐሰትን ተናገሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በስሕተት መንገድ ብዙ ተጉዘዋል፤ መርዘኞቹንና የጠሉትን እንስሳት በማምለክ፥ ክፉና ደጉን እንዳልለዩ ለጋ ሕፃናትም ታልለዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |