ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ስለዚህም በፈረድህባቸው ጊዜ ቸርነትህን እናስብ ዘንድ፥ እኛን እየመከርህ ጠላቶቻችንን በብዙ ፍርድ ብዙ ጊዜ ትቀጣቸዋለህ፤ በፈረድህብንም ጊዜ ይቅርህታን ተስፋ እናደርጋለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ስለዚህ በጠላቶቻችን ላይ ቅጣትህን ባለማክበድህ፥ እኛም በፍርዳችን ላይ ያንተን ደግነት እናስብ ዘንደ አስተማርኸን፤ ለፍርድም በቀረብን ጊዜ ምሕረትህን እንጠባበቃለን። ምዕራፉን ተመልከት |