ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለበጎ ተስፋ መሓላንና ቃል ኪዳንን ለሰጠሃቸው ለልጆችህ ምን ያህል ተጠንቅቀህ ትፈርድላቸው ይሆን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለአባቶቻቸው በመሐላ፥ በቃል ኪዳንና በተስፋ ቃል የገባህላቸውን ሰዎች ዘሮችና ያንተን ልጆች ትክክለኛውን ትኩረት ሰጥተህ ያልፈረድከው ስለምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |