ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ስለዚህም የተሰነካከሉትን ሰዎች ለፍርድ እንዲመች ጥቂት በጥቂት ትዘልፋቸዋለህ፤ የበደሉትንም በደል ታሳስባቸዋለህ፤ ከክፋታቸውም ርቀው ኀጢአታቸውን በተረዱ ጊዜ አቤቱ፥ ያምኑብህ ዘንድ ትገሥጻቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቀስ በቀስም አጥፊዎችን ታርማለህ፥ ኃጢአታቸውን ታስታውሳቸዋለህ፥ ትገስጻቸዋለህም፤ ጌታ ሆይ ይህንንም ያደረግኸው ከክፋት እንዲርቁና ባንተም ያምኑ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |