ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንዲህ ባለ ሥራም ጻድቅ ሰው ርኅሩኅና ሰው ወዳጅ መሆን ይገባው ዘንድ ወገኖችህን አስተማርህ፤ ለልጆችህም በጎ ተስፋን አደረግህ፥ አንተ ለበደለኛ ንስሓን ትሰጣለህና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንዲህ በማድረግህ ሕዝብህን አስተማርህ፤ ጻድቅ ሰው ለሌሎች ደግ መሆን እንዳለበት ገለጽህ፤ ለልጆችህ መልካም ተስፋን፥ ለኃጢአታቸውም ንስሐን ሰጠሃቸው። ምዕራፉን ተመልከት |