ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አንተ ኀያል መኰንን ስትሆን በቅንነት ትፈርዳለህ። መቼም ቢሆን ከወደድህ ከሃሊነት በአንተ ዘንድ አለና በብዙ ቸርነት ታኖረናለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አንተ ግን ኃይልህን ተቆጣጥረህ፥ ፍርድህን ሚዛናዊ አድርገህ፥ ከታላቅ ምሕረት ጋር ታስተዳድረናለህ፤ አንተ ከፈቀድህ ሥልጣኑ በእጅህ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |