ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የከሃሊነትህንም ፍጻሜ በማያምን ኀይልህን ገልጠሃልና የማያምኑትን መደፋፈራቸውን ትዘልፋለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ፍጹማዊ ሥልጣንህን ሰዎች ላለማመን ሲዳዳቸው፥ አውቀው የሚደፍሩትንም ግራ አጋባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |