ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ንጉሥም ቢሆን፥ መስፍንም ቢሆን ስለ ፈረድህባቸው ሰዎች አንተን እያማ ከአንተ ጋር መተያየት አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ንጉሥም ቢሆን ፈላጭ ቆራጭ፤ ብይንህን ስላሳለፍክባቸው ሰዎች ደፍሮ ሊናገርህ አይችልም። ምዕራፉን ተመልከት |