ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ምን አደረግህ?” የሚልህ ማን ነው? ፍርድህንስ የሚቃወመው ማን ነው? ወይስ የሚከስህ ማን ነው? አንተ የፈጠርኻቸው አሕዛብስ ስለ ጠፉ የሚመራመርህ ማን ነው? ስለ በደለኞች ሰዎችም ለመከራከር ወደ አንተ የሚደርስ ዳኛ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያደረግኸው ምንድነው? በማለት ሊጠይቅህ የሚደፍር፥ ፍርድህንም የሚቃወም የለምና። የፈጠርኻቸውን ሕዝቦች ብትደመስስ ከሳሽህ ከቶ ማነው? ክፉዎችን በመደገፍ አንተን የማጋፈጥ ይኖራልን? ምዕራፉን ተመልከት |