ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከጥንት ጀምሮ የተረገሙ ዘሮች ናቸውና፥ በበደሉበት በደል ዕድሜን የምትሰጣቸው ማንንም አፍረህ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከመጀመሪያው የተረገሙ ዘሮች መሆናቸው ሐሳባቸውን እንደማይሽሩ ብትገነዘብም፥ ፍርድህን ቀስ በቀስ በማሳየት ይጸጸቱ ዘንድ እድል ሰጥተሃቸዋል፤ ስለ ኃጢአታቸው ያልቀጣሃቸው ማንንም ፈርተህ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |