ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 12:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለእነዚህ የንስሓ ቦታ ሰጥተህ ይህ ጥቂት በጥቂት ይሆን ዘንድ ፈረድህ፤ ይህንም ማድረግህ አኗኗራቸው ክፉ እንደ ሆነ፥ ክፋታቸውም እጅግ እንደ በዛ፥ ዐሳባቸውም ለዘለዓለም እንደማይመለስ ሳታውቅ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምንም እንኳ እነርሱ በክፋት የተጠነሰሱ መሆናቸውን ብታውቅም፥ በተፈጥሮአቸው ክፉዎች ቢሆኑም፥ ምዕራፉን ተመልከት |