ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንደዚሁም በተጠሙ ጊዜ ስለተፈታተኑህ ተቃዋሚዎችን ፈረድህባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የፍቅር እርምት ከሆነውና በራሳቸው ላይ ከደረሰው መከራ፥ በቁጣ የተፈረደባቸው ክፉዎች ሰዎች፥ ምን ያህል ስቃይ እንደ ደረሰባቸው ተገነዘቡ፤ ምዕራፉን ተመልከት |