ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በተገደሉት ሰዎች ደም እነዚያ ባደፈረሱት በማይጐድለው ወንዝ ምንጭ ፋንታ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነርሱም ሕፃናትን ለመግደል ለወጡት አዋጅ የወረደባቸው ቅጣት ነው፤ ተስፋቸው በተሟጠጠ ወቅት ውሃ በብዛት ሰጠሻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |