ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያሉትን ሁሉ ትወዳለህ፥ ከፈጠርኸው ፍጥረትም ምንም የምትንቀው የለም፥ ብትጠላውስ ኖሮ አትፈጥረውም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ አንተ ፈቃድ እንደምን ፍጡርህ ሊኖር ይችላል ባንተስ ባይጠራ ኖሮ እንደምን ይጠበቃል ምዕራፉን ተመልከት |