ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከዚህም በቀር፦ ስታባርራቸው፥ በኀይልህ መንፈስም ስታጠፋቸው፥ በአንዲት ምልክት ይጠፉ ዘንድ በተገባቸው ነበር። ነገር ግን ሁሉን በመጠን፥ በቍጥርና በሚዛን ሠራህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ታላቁ ኃይልህ ሁልጊዜ በሥልጣንህ ሥር ነው፤ የክንደህን ኃይል ሊቋቋም የሚችልስ ይኖራልን ምዕራፉን ተመልከት |