ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሊያጠፋቸው የሚችል ክፋታቸው ወይም ፍርዳቸው ብቻ አይደለም። ነገር ግን መልካቸው ባስፈራቸውና ባጠፋቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁን እንጂ ያለ አራዊቱም ቢሆን፥ በአንድ ትንፋሽ እንዲጠፉ ማድረግ አይቻል ነበርን። ተፈርዶባቸውና በኃይልህ ትንፋሽ ተበታትነው ሊቀሩ ይችሉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |