ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በዚህም አምሳል ገረፍኻቸው። ሳሉም፥ ሳይኖሩም አሳዘንኻቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ድርብ ኀዘን ደርሶባቸዋል፤ ያለፈውንም ሰቆቃ በማሰብ አቀስተዋል። ምዕራፉን ተመልከት |