ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በደለኛና ግፈኛ ሰውም በቍጣው ከእርሷ በራቀ ጊዜ፥ ወንድሞቻቸውን ከሚገድሉ ሰዎች ጋር በመዓት ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ክፉው ሰው በተቆጣ ጊዜ ግን እርሷን ተዋት፤ በንዴት ወንደሙን በመግደሉ በጥፋት ላይ ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከት |