ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለዚህም ነገር ጻድቃን ክፉዎችን ማረኩ። አቤቱ ቅዱስ ስምህንም አመሰገኑ። ተዋጊና አሸናፊ እጅህንም በአንድነት አከበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ ጻድቃን ክፉዎቹን በረበሯቸው፤ ጌታ ሆይ የተቀደሰውን ስምህንም አመስግኑ፤ በአንድነት ጠባቂ ክንድህን አወድሱ፤ ምዕራፉን ተመልከት |