ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሚያስፈራ የኤርትራ ባሕርንም አሻገረቻቸው፥ በብዙ ውኃ መካከልም አሳለፈቻቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ቀይ ባሕርን አሻገረቻቸው፤ በግዙፍ የውሃ አካልም ውስጥ መራቻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |