ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለቅዱሳንም የድካማቸውን ዋጋ ሰጠቻቸው፥ የተደነቀ መንገድንም መራቻቸው፥ በቀንም ጥላ ሆነቻቸው፥ በሌሊትም ስለ ከዋክብት ብርሃን ፈንታ ብርሃን ሆና አበራችላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ለተቀደሱ ሰዎች የልፋታቸውን ዋጋ ከፍላለች፤ በአስደናቂ መንገድም መራቻቸው፤ በቀን ተገን፤ በሌሊት የኮከብ ብርሃን ሆነችላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |