ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእግዚአብሔር ባሪያ ሰውነትም አደረች፤ በተአምራትና በድንቅ ሥራዎችም የሚያስደነግጡ ነገሥታትን ተቃወመች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በጌታ አገልጋይ ነፍስ ውስጥ ዘልቃ፥ በታምራትና በምልክቶች አስፈሪ ነገሥታትን የተቋቋመች ጥበብ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |