ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ይህቺም ጥበብ ጻድቅ ሕዝብን፥ ነቀፋ የሌለበት ዘርንም ከሚያስጨንቋቸው አሕዛብ አዳነች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ንጹሕ ዘር የሆነውን የቀደሰ ሕዝብ፥ ከጨቋኞች መዳፍ የታደገችው ጥበብ ነች። ምዕራፉን ተመልከት |