ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይሀቺ ጥበብ በተሸጠ ጊዜ ጻድቁን ሰው አልተለየችውም፤ ነገር ግን ወደ ጕድጓድ ከእርሱ ጋር ወረደች፥ ከኀጢአትም አዳነችው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በተሸጠ ጊዜ ከጻድቁ ሰው አልራቀችም፤ ከኃጢአትም መንጥቃ አወጣችው። ምዕራፉን ተመልከት |