ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሩፋኤልም ሄደ፤ በገባኤልም ቤት አደረ፤ ደብዳቤውንም ሰጠው፤ እነዚያንም ከረጢቶች እንደታተሙ አምጥቶ ለሩፋኤል ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ራጉኤልም እኔን ለማቆየት እንዴት እንደማለ አይተሃል፤ በመሐላው ታስሬአለሁ።” ሰለዚህ ሩፋኤል አራቱን አገልጋዮችና ሁለቱን ግመሎች ይዞ ወደ ሜዶን ወደ ራጌስ ሄደ፤ እዚያም ከጋባኤል ቤት አደሩ። ሩፋኤልም ፊርማውን ሰጠውና የጦቢት ልጅ ጦብያ እንዳገባና ወደ ሰርጉ ግብዣም እንደ ጠራው ነገረው። ጋባኤልም የገንዘብ ከረጢቶቹን በማኀተም እንደተዘጉ ቆጥሮ አስረከበውና በግመሎቹ ላይ ጫኗቸው። ምዕራፉን ተመልከት |