ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 9:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሰርጉ በዓል ሳያልቅ እንዳልወጣ ራጉኤል አምሎኛልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ወደ ጋባኤልም ቤት ሂድ፥ የገንዘቡን ፊርማ አሳየውና ገንዘቡን ተቀበል፤ ጋባኤልንም ወደ ሰርጉ ግብዣ ከአንተ ጋር ይዘኸው ና፤ ምዕራፉን ተመልከት |