ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ራጉኤልም የሠርጉ ዐሥራ አራት የበዓል ቀን እስኪፈጸም ድረስ ወጥቶ እንዳይሄድ ጦብያን አማለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እስሱም ጦብያን ጠርቶ “እንግዲህ ወዴትም ሳትሄዱ እዚህ እየበላህና እየጠጣህ ዐሥራ አራት ቀን ከእኔ ጋር ትቆያለህ፥ ብዙ መከራ የደረሰባትን ልጄንም ታስደስታታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |