ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከዚህም በኋላ ዐሥራ አራት ቀን በዓል አደረገላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሚስቱ ዳቦ በብዛት እንድትጋግር ነገራት፤ ወደ ከብቶቹ መንጋ ሄደና ሁለት ሰንጋዎችና አራት ሙክቶች አምጥቶ ታርደው እንዲዘጋጁ አዘዘ፥ ዝግጅቱም ተጀመረ። ምዕራፉን ተመልከት |