ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ራጉኤልም እግዚአብሔርን አመሰገነው፤ እንዲህም አለ፥ “አቤቱ አንተ የተመሰገንህ ነህ፤ ንጽሕትና ቅድስት በሆነች ምስጋና ሁሉ የተመሰገንህ ነህ። ጻድቃንህ፦ በሠራኸው ሥራ ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ መላእክትህና የመረጥኻቸውም ሁሉ ለዘለዓለም ያመሰግኑሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከዚህ በኋላ ራጉኤል የሰማዩን አምለክ በእነዚህ ቃላት እንዲህ ሲል ባረከ “አምላኬ ሆይ ንጹሕ በሆነ በረከት አንተ ብሩክ ነህ፤ ለዘለዓለሙ ብሩክ ሁን። ምዕራፉን ተመልከት |