ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከዚህም በኋላ ራጉኤል ተነሥቶ ሄደ፤ እርሱም “ምናልባት ይሞት ይሆናል” ብሎ መቃብር ቈፈረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ‘እሱም ይሞታል እኛም የሰዎች መሳቂያና ማላገጫ እንሆናለን’ ብሎ አስቧልና።” ምዕራፉን ተመልከት |